እናትነት(Motherhood )
By Mazoriatube777 467 views 1 year ago
እናትነት (Motherhood ) © 2024 by Amanuel Etaa, Tesfaye Shiferaw, Entisar Mohammed, Kidist Melaku is licensed under Attribution-NonCommercial-NoDerivatives 4.0 International
ርዕስ:-
“ለምን ከልጆች ልደት እኩል እናት ለእናትነትዋ ብቻ ከልጇልደት እኩልዉለትዋ ማይከበርላት?”።
መነሻ ሀሳብ:-
እናት ልጅ ከመዉለድ ሀሳብ ጀምሮ እና በ እናትነት ጎዳና ዉስጥ እስከመጨረሻዉ ለልጆቿ የምትከፍለዉን ዋጋዎች በመገንዘብ ለእናቶ የመንፈስጥንካሬ ለመስጠትና ይህን ሀሳብ ተጋርተዉ ይህንን አዲስ ባህል ተግባሪትዉልድ ለማነቃቃትና ለማስነሳት ነዉ።
መነሻ ጥያቄዎች:-
1)መወለድ ምንድን ነዉ?
2)የአንድ ነፍስ ወይም የፅንስ ጅማሬ ከየት ነዉ?
3)ከመወለድ በፊት ሀሳብ ነበር? ወይስ የድንገቴ ነገር ነዉ?
4) ለልደቶቻችን ቀን እናቶቻችንን እናስባለን?
5) ካላሰብን ለምን?