ኢትዮጵያ ማለት ምን ማለት ነዉ

Mazoriatube777
69 Views
ኢትዮጵያ ማለት ምን ማለት ነዉ? © 2024 by Amanuel Etaa, Tesfaye Shiferaw, Entisar Mohammed, Kidist Melaku is licensed under Attribution-NonCommercial-NoDerivatives 4.0 International ዉድ አድማጮቻችን እንዴት ሰነበታችሁ?። በባለፈዉ ሳምንት ኘሮግሪማችን በፅንስ አፈጣጠር ዙሪያ እና በእናትነት ባሉ ሀሳቦች ዙሪያ በቃለመጠይቅ መልክ ያላቸዉን ሀሳብ እናዳሸራሸርን ይታወሳል። ማክሰኞ ማክሰኞ በምናቀርብላቹ የማዞሪያ ኘሮግራማችን ደግሞ ኢትዮጵያ የሚለዉ ቃል ትርጉም፣ ስለ ግዕዝ እና አቡጊዳ ማህበረሰባችን ምን ያህል እዉቀትና ግንዛቤ እንዳለዉ ምንቃኝበት ኘሮግራማችን ሲሆን እንዲከታተሉን በትህትና እንጋብዛችኋለን። ጊዜዎትን ሰጥተዉ ስለተከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!። አለም የሚያዉቀዉ በኛ ነዉ!።

Latest Videos

Partner Program Latest Videos Terms of Service About Us Copyright Cookie Privacy Contact