እናትነት (Motherhood) Final episode

Mazoriatube777
13 Views
ዉድ አድማጮቻችን እንዴት ሰነበታችሁ?። በባለፈዉ ሳምንት ኘሮግሪማችን በፅንስ አፈጣጠር ዙሪያ እና በእናትነት ባሉ ሀሳቦች ዙሪያ በቃለመጠይቅ መልክ ያላቸዉን ሀሳብ እናዳሸራሸርን ይታወሳል። በዛሬዉ ኘሮግራማችን በማዞሪያ ስላነሳናቸዉ መወያያ ሀሳቦች ዙሪያ ማጠቃለያምንሰጥበት ስንድታችን ሲሆን እንዲከታተሉን በትህትና እንጋብዛችኋለን። ጊዜዎትን ሰጥተዉ ስለተከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!። አለም የሚያዉቀዉ በኛ ነዉ!።

Latest Videos

Partner Program Latest Videos Terms of Service About Us Copyright Cookie Privacy Contact